Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Funny Reaction| tiktok V52

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии •

  • @dawittibebu4554
    @dawittibebu4554 11 дней назад +256

    ኑርልን ሰሜ እንወድሀለን።ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🙏 ቢኖረኝ Nissan platinum ብገዛልህ ደስ ይለኛል።እውቅና ያልተሰጠህ አምባሳደራችን ነህ ሺ አመት ኑርልን 🙏🙏🙏💪💪💪

  • @mekidesfasil8559
    @mekidesfasil8559 11 дней назад +107

    ምናለ አገሬ ያንአይነት ትንሽ አራሚ ቢኖረት ሰመረ በጣም እናመሰግናለን ዘርህ ይብዛ

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 11 дней назад +99

    ሰሜ አንጀት አርስ እኮ ነህ! ትችት ከእውቀት ጋር የሞላብህ! ጀግና የዘመኑ ወጣት ነህ! መድኃኔዓለም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @etalim456
    @etalim456 11 дней назад +79

    እናግዝሃለን ሰሜ። ባለጌን መቆንጠጥ ባሕላችን ነው። በሪፖርት ይቆነጠጣሉ

  • @King-27
    @King-27 11 дней назад +25

    እኔ የወንጌል አማኝ( Protestant ) ነኝ ሰሜ ይሄ ሰው እና መሠሎቹ እኛን አይወክሉንም ትክክል ነህ ሰሜ
    እናመሠግንሀለን 🙏
    ተባረክ 🤲

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 11 дней назад +57

    አረ በህግ አምላክ እንዴ አልበዛም???ሰመረ አንተ ግን ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ ኑርልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @BettyBetty1221
    @BettyBetty1221 11 дней назад +15

    ሰሜ ብቻውን እየታገለ ያለ ለትውልድ የሚያስብ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ልናግዘው ይገባል የኛም ሀላፊነት ነው ❤

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 11 дней назад +42

    🤣🤣 “ኩኩ መለኮቴ” ተመቸኝ። ምነው እንዲህ እንዳንተ በ እውቀት ተናጋሪዎች በበዙልን ብዙ ጥራዝ ነጠቆችን ስርዓት ታስይዙልን ነበር። ምድረ ለንፐን ሁላ።
    ሰሜ በርታልን።።

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 11 дней назад +63

    ሰሜው አንጀቴንነው ያራስው ተባረክ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 11 дней назад +33

    No words ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @junefirst500
    @junefirst500 11 дней назад +60

    እንግሊዚኛ ተናጋሪው ኢትዮጵያዊ! Happy birthday to Jesus! ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ! ይህን የጎልማሳ ሕፃን የአገሬ ባሕልን አስተምሩልኝ!!!!

  • @nad7808
    @nad7808 11 дней назад +75

    ምን እላለሁ፣ ተባረክ እኔም ተማርኩ‼️

  • @melatdemessie808
    @melatdemessie808 11 дней назад +7

    ሰሜ ዘርህ ይባረክ እግዚአብሄር የምትጠይቀውን መልካም ምኞት ሁሉ ይጥህ እድሜህ ይርዘም ሌላ ምን እልላለሁ ወይ ጉድ እግዚኦ መሀረነ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 11 дней назад +26

    የኔ ጨዋ ኢትዮጵያዊ❤❤❤ አከብርሃለሁ በርታልኝ አንድ ቀን ድካምህ ፍሬ ያፈራል❤❤❤ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥህ እና የድካምህን: ፍሬ ቆመህ ለማጨድ ያብቃህ❤❤❤።

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 11 дней назад +12

    ሠሜ ጌታ ይባርክህ ኢሔ ስጦታህ አይወሰድብህ ።ግን ለምትስቱ ሠዎች ተማሩበት እንጂ እንደትችት አትቁጠሩት በኔ በኩል እንደዚህ ስሰት የሚመልሠኝ ባገኝ ወዳጄ እንጂ ባላንጣዬ አይሆንም ለምትስቱ ኢሔን ወንድም ስላገኛችሁ ብዙ ሳትወድቁ ተመለሡ።ለማንኛውም ሠሜ ዘመንህ ይባረክ ጤናና እድሜ ከነመላው ቤተሠቦችህ ጋር እመኛለሁ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ይባርክህ።

  • @Tamagnbeyen
    @Tamagnbeyen 11 дней назад +36

    ባርዬ በቃ የዘመኔ አራዳ ነህ ወንድም 💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AAH4029
    @AAH4029 11 дней назад +27

    Mr.Semere,I can't thank you enough for your rational and unbiased critics.
    I totally agree with your view.

  • @serawitdagne2997
    @serawitdagne2997 11 дней назад +34

    ሰሜ አባቴ ሠላምህ ይብዛ

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 11 дней назад +17

    and also ኩኩ መለኮቴ is killin me😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 11 дней назад +8

    አንቺስ ምን ጉድ ነሽ ? ወይ አገሬ 👶 ልጆችሽ እንደ አይን ጠፍተዋል ጌታ አምላክ ይዘንልን እንጂ ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው ወንድሜ ሰሜ በርታ 🤗✌️👏

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 11 дней назад +39

    ሰሜ ኣንደኛ ኮማች ነኝ ከሰሜን ትግራይ መቐለ እንወድሀለን ጠበቃ🎉🎉🎉

  • @TadesseWake
    @TadesseWake 11 дней назад +40

    ሰሜ መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ!!!!!!

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 11 дней назад +9

    አረረረረረረ ኡኡኡኡ ምን አይነቶች ቲርኪ ሚርኪ ትውልድ ተፈጠረብን😢😢 እምዬ ኢትዬጵያ ኩሩ የተከበረው ባሕልሽን የሚያስከብሩ ልጆችሽ መነመኑ እኮ 😊ጌታ ሆይ አገራችንን ከጥራዝ ነጠቅ ኮተት ትውልድ ጠብቃት!!🙏🏾🙏🏿🙏🏽
    የኔ ወንድም ተባረክ አንድ አንተው ነህ ያለኸን ያልበሰለ ጥሬ ጭንቅላቶችን አቅድ የምታሲዝልን (በጭንቅላታቸው የሚያገናዝብ አንጎል ካለ) ፅናቱን ይስጥህ!!!🙏🏿🙏🏽🙏🏾💚💛❤️

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij 11 дней назад +11

    እንዴ.....አልደረስኩባችሁም😂😂ከዚህ በላይ እንዴት ትደርስብን😢ፈጣሪ ይማርህ ... ይማረን ሰሜ እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @yagetamekdi66
    @yagetamekdi66 11 дней назад +9

    እግዚአብሔር ዘላለማዊ ነው" መነሻው አይደለም " ለማንኛው ምርጥ ሰባኪ ሆንክኮ በንዴት❤❤❤

  • @Simonbekele2
    @Simonbekele2 10 дней назад +2

    ተባረክ የኔ ወንድም ሰሙዬ የኔ አንደበት።

  • @ewenetuyebza2367
    @ewenetuyebza2367 11 дней назад +7

    Sem, this is a brilliant response. Thanks so much 🙏 ተቸገርን እኮ በእነዚህ አይነቶች ክርስትናን የምያዋርዱ አገልጋይ ነን ባዮች ጋጠወጦች።
    Thank you very much for keeping fighting for the ethics and mortality of our society! May the moral and ethical values of our society prevail 🙏

  • @MeseretGezmu-kz9tk
    @MeseretGezmu-kz9tk 11 дней назад +3

    ሰሜ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ እግዚአብሔር እድሜህን ይባርክልህ የተቃጠልንበትን ነገር አውጥተህ ትናገርልናለህ እናመሰግንሀለን

  • @andaualemmekonnen1647
    @andaualemmekonnen1647 9 дней назад +2

    አልፎ አልፎ በሃሳብህ ባልስማማ ፤ አልፎ አለፎ ብታበሳጨኝም ዘንዳ . . . መከራከሪያዎችህ ንግግርህ በምትመለከትበት አተያይ . . . . ድንቅ ይለኛል 👏👏👏 በርታ ሰሜ

  • @StorytellerQuest
    @StorytellerQuest 11 дней назад +17

    ሰሜ በርታልን ሁሉንም ልክ አስገባልን❤

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 10 дней назад +4

    ሰመረ ባረዉ አወ ንግራጃዉ በጣም ጥሩነው ዋው ❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @pastorderese.elbeteltv70
    @pastorderese.elbeteltv70 11 дней назад +24

    ሰሜ ተባረክ ❤❤

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 11 дней назад +10

    ውይ ሰመረ ምን ላድርግሕ እግዚአብሔር ይባርክሕ ከልብ አዝኜ ነበር እንደዛ ሲጮሕ አገኘሕልን ትንትን አደርገሕ ነው የነገርክልን ምንም አልቀረም አመሰግንሐለሁ 🙏

  • @OneloveJesus
    @OneloveJesus 11 дней назад +4

    ሰሜ ተባረክ!! እሱና መሰለቹ ለራሳቸው የፈጠሩት ክርስቶስ አላቸው፣ የሚኖሩትም የሚሰብኩትም መለኮት የሆን ጌታ እንዳልሆነ ከፍሬአቸው ይታያል፣

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 11 дней назад +3

    ሰሜ እንኳንም ተመለስክልን ጠፋ ጠፋ ስትል ፈርቼ ነበረ! እንደው የኛ ነገር የሀገራችን ሁኔታ ተስፋ አስቆርጦህ የተውከን መስሎኝ ነበረ! አይዞህ ወንድማችን እኛ ምንጊዜም ከጎንህ ነን። እግዚአብሔር ይረዳሃል! መድህንዓለም ልቦና ሰጥቶ ያንተንና የመሰሎችህንም ድካም ቆጥሮ ወደቀደመ ጨዋነታችን ይመልሰን!!!

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 11 дней назад +4

    ውይ ሰሜ ፤ ተቃጠልን ባሀል የት ገባ።
    እግዚኦ.......☺️
    እግዚአብሔር አምላክ ይታደገን።
    ብልግና ወደ ጋጠወጥ.....

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 11 дней назад +20

    እንኳን ደህና መጣክ ሰሜያችን በቁም ነገሮች ግንዛቤ በቀልዶችህ ዘና ነው ቪድዮን በላይክ ❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና ❤ የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ደግ ደጉን የምናይበት የምንሰማበት ዘመንን ያምጣልን❤❤❤❤❤❤

  • @TeshagerEyassu
    @TeshagerEyassu 11 дней назад +11

    "kuku melekote"😂😂😂😂😂... "Kukuis/Kolo Akefafay"🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kakusolomon
    @kakusolomon 11 дней назад +1

    ኑርልን ሰሜ እንወድሀለን።ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🙏

  • @TamratTamrat-zn7hw
    @TamratTamrat-zn7hw 11 дней назад +28

    ሰሜ❤ አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥህ ቃል ልብን ይሞላል🙏

  • @babadebrye
    @babadebrye 11 дней назад +5

    ካንተ ትዝብት እየተማርኩ የምስቀውስ ነገር ተባረክ አቦ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 11 дней назад +3

    ሰሜ ተባረክ በብዙ እውነትን በመናገር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 11 дней назад +5

    ተባረክ! ብሩክ ሁን ሰሜ🙏

  • @linamohammed9157
    @linamohammed9157 10 дней назад +1

    ሰመረ በጣም አደንቅሀለዉ ሰዉ አረ ተዉ ሲባሉ እነሱ ጆሮ የሚደርሰዉ በርቱ ነዉ መሰለኝ ጭራሽ እየባሰባቸዉ መጡ እኔ የምፈራዉ በንዴት በሽተኛ እንዳያደርጉህ ነዉ በርታልን

  • @mercy7217
    @mercy7217 9 дней назад +1

    Egziabher yisteh, Enezehen balegewech astagsachew, ere endew edme yestih!

  • @aboneshdebebe7086
    @aboneshdebebe7086 11 дней назад +5

    ተባረክ ወንድሜ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ❤

  • @dawitbirbo2509
    @dawitbirbo2509 10 дней назад

    ሰመረ ወንዶችም ሴቶችም ልጆች እናትና አባት አይሰሙም ፣ አእምሮ አይሰራም ፣እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ። ሰመረ ተባረክ ።

  • @TighistiAraya
    @TighistiAraya 10 дней назад +1

    By the way ሞዴልም እኮ መልክ እና ቁመና ብቻ ኣይደለም ኣስተሳሰባችንም ከምንም በላይ ኣስፈላጊ ነው thank you our unique brother keep up the good work 🩵

  • @Sunset_star192
    @Sunset_star192 11 дней назад +10

    28:03 እኔም በጣም የሚገርመኝ 7 ቤታቸውም ቢያልቅበት ጎረቤትም እንደ ቤተሰብ የሚከበርበት ሐገር ውስጥ ነው ያደግነው እነኝህን ከየት አምጥተው እንደለቀቁብን ፈጠሪ በታምረ ያጠፋልን

  • @eleninigussie7555
    @eleninigussie7555 11 дней назад +1

    ሰመረ ኑርልን እግዚአብሔር ይባርከህ እሰኪ አስተምርልን ሌለውሰምቶ አይተንም ዝም እንላለን እንተግን ምነ ብየ እንደመሰመሰግንህ አለቅም ቀላት የለኝም ቃለ ህይወት ያሰመሰልን ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን ❤❤❤❤

  • @Chaina88
    @Chaina88 11 дней назад +5

    ወይ ሰሜ የምታነብ አይመስለኝም ትላለህ ከእውቀት ነፃ ከ3ኛ ኋ ክፍል ያመለጠ ነው

  • @MelakuTemtime
    @MelakuTemtime 11 дней назад +4

    Wow semiye ur so genius I'm really proud of you bro

  • @lebedena
    @lebedena 9 дней назад

    አለማወቁን የሚያቅማ ትልቅ ሰዉ ነዉ። ሰሜ ተባረክ🙏

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 11 дней назад

    Abetu yehonebenen aseb! denkoro yebezabat ager Ethiopia! semeye hulem akeberhalehu. thank you! 🙏

  • @honitube1221
    @honitube1221 9 дней назад +1

    አፌ ቁርጥ ይበል ሰሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏

  • @AmenMekonen-f4m
    @AmenMekonen-f4m 11 дней назад

    ሰሜ የአገሬ ጠበቃ በጣም ድንቅ፣ neutral የሆኑ አስተያየቶችህ የሚደነቁ ናቸው። በተለይ የድንቅ ቲቪን እየተከታተልክ ህዝቡን ብታነቃ ደስ ይለኛል። ብዙ ሰው ነው የሚያያቸው። መጪው ትውልድ ነው የሚያሳዝነኝ

  • @elshadayhabtamu6871
    @elshadayhabtamu6871 10 дней назад +1

    በእውነት ተባረክ ሰሜ እየሱስ ቃሉ እንደሚለው ነው::

  • @HelenAsmerom-gn2zi
    @HelenAsmerom-gn2zi 11 дней назад +6

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን መንፈስ ቅዱስህን ላክልን እኔ ፈራው እግዚኦ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ 😢😢😢😢😢!!!

  • @mimileds7255
    @mimileds7255 11 дней назад

    ሰለም ለኢትዮጲያ ህዝብ ይሁን ሰሜ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታቀርብልን አመስግናለው ልጆቻችን የወደፊት ህይወታቸው ያሳስበኛል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው እንጂ ከባድ ነው ወንድሜ

  • @abeba5936
    @abeba5936 10 дней назад

    ሰሜየ ተባረክ የኔ ወንድም እኛም እምንችለውን እናድርግ እግዚአብሔር ያግዘናል ልጆቻችንን ያትርፍልን

  • @TsegaTadeg
    @TsegaTadeg 10 дней назад

    ውይይይይ ሰሜ ምን ልበልህ ፈጣሪ ዕድሜ ይስጥህ ሀላፊነትህን እንደዜጋ በመወጣትህ❤❤❤❤

  • @talewdheressa2821
    @talewdheressa2821 11 дней назад +1

    You really nailed it. Thumbs up!

  • @1Love1People1Destanie
    @1Love1People1Destanie 11 дней назад

    Sema outstanding. Let this BORKO understand the fact. Keep up the good work. I'm a big fan sema

  • @AbiytesfayeGtsadik
    @AbiytesfayeGtsadik 11 дней назад +3

    አይ ሰመረዬ አንጀቴን ነው እኮ የምታርስልኝ ..... thank u !!

  • @CabodeThewodros
    @CabodeThewodros 11 дней назад +2

    ባሪያው ተባረክ!!! የእኛ እውቀታም እኔንም አስተማርከኝ

  • @thaile9751
    @thaile9751 11 дней назад

    I am not crazy to subscribe for any RUclipsrs, but I did it for your. Good job Senere. . Proud of you.

  • @tselotedaniel9343
    @tselotedaniel9343 11 дней назад

    አነጋገር ከእውቀትና ከብሩህ አይምሮና ከቀልድም ያደለህ ነህ በርታልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaresisay6249
    @amaresisay6249 11 дней назад +4

    እያዝናኑ መምከር ደስ ይላል❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 11 дней назад +9

    ሰሜ የኛ ምርጥ ❤❤❤

  • @felekweldemariam1499
    @felekweldemariam1499 10 дней назад +1

    ተባረክ ሰሜ❤

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 11 дней назад

    🌿🌼የወጉትም ያዮታል🌼🌿 ይላል
    እንደዘሩት የክፋት አስተሳሰብ የዋጋቸውን ያገኛሉ።
    ባርዬ ወንድማችን በርታ

  • @shegak5217
    @shegak5217 10 дней назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ፣ በእውቀት የተደገፈ ምክር❤❤❤

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 11 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ብቻችንን የምንበግንበትን በምዲያ ስለምትነግርልን እናመሰግናለን🙏 ሴቶች ግን ኧረ ለእራሳችን ክብር ይኑረን እግዚአብሔርን እንፍራ ማንም እንደ ሸቀጥ የሚመርጠን እቃ አይደለንም እውነት ያሳፍራል

  • @GOD-127
    @GOD-127 11 дней назад +2

    You are awesome and amazing person I am proud of you my dear may God bless you and your family

  • @KebedeBirhan
    @KebedeBirhan 11 дней назад

    ሠመረ በጣም እንዴት ነህ ከነሙሉ ቤተሰብህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን የብዙ ግዜ ተከታታይህ ነኝ ግን የምታቀርበው ዝግጅት በጣም ብዙ ነገር አሪፍ ነገር ግን የሰለጠነዉ አለም አገሩን ስለማሳገድ እንዴት እራሱን መቀየር እንዳለበት ይማራሉ የኛ አብዛኛው ግን በጣም እየሳትን ነዉ የድሮ አባቶችናእናቶች ቢያዉን እንዴት የዝኑ ይሆን።

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 11 дней назад

    ሰምዬ የኛ ምስኪን ተባረክ ለህዝብህ ያለህ መቆርቆር ከፖለቲከኞቻችን አስር ግዜ ትቦንሳቸዋለህ አንተ ነህ ለኢትዮጲያ ምታስፈልጋት ብቻ እግዚአብሔር ያንተ ብጤዉችን ያብዛልን አሜን

  • @yedenethio4670
    @yedenethio4670 11 дней назад +2

    You remember me, my older brothers Semer Big respect man real Ethiopian 🇪🇹 God bless 🙏

  • @HopeRight-x7n
    @HopeRight-x7n 11 дней назад +3

    Belu endateresu Dink TV n report aregu ❤❤❤

  • @thomaskoro5534
    @thomaskoro5534 11 дней назад

    Seme #1 ...ur best of the best ..keep it up bro 👍🏿

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 11 дней назад +3

    አይ ሰሜ ባርች ያንተን አይነት ብዝት ያርግልን❤

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 10 дней назад

    እንኳን ኖርክልን አንተ እድሜ ይስጥህ ሰመረ እንደዚች አይነት ውዳቂ ኬት እንደፈሉብን እኔ አላውቅም !!

  • @mamushadiss5927
    @mamushadiss5927 11 дней назад +5

    ሰሜ ተባረክ 🙏🙏

  • @TakeleArega-v8g
    @TakeleArega-v8g 10 дней назад

    አይ ሰመረ በእዉነት ምርጥ ኢትዮፒይዊ። እድሜና ጤና ይስጥህ። በጣም ነው ምወድህ

  • @tadia7796
    @tadia7796 10 дней назад

    ተባበረክ እግዚአብሔር ይባርክህ አንጀቴን ነው ያራስከውው እመብርሃን ትዳብስህ መልስ እንዲህ ነው ሰመረ ውይ እድሜህን ያርዝምልኝ በርታ ለዚህ እንጭጭ ጭቅላት አስተምርልኝ

  • @Tefelucky
    @Tefelucky 11 дней назад +11

    ሰሜ ምርጥ ሰው ከswiss

  • @Marsilase
    @Marsilase 11 дней назад +2

    ባርች እስቲ ትንሽ እረፍት አርገህ ተመለስ እኔኮ አሳዘንከኝ እንዴት እንደምትደክም ለዚህ ትውልድ መስመር እንዲይዝ ተባረክ

  • @senaitgirma6427
    @senaitgirma6427 10 дней назад

    ተባረክ!
    የምናየው ሁሉ ያማል
    ነብሱን ይማረውና አባቴ ከተናገረው የመረሳው በሀገራችን ላይ በፖለቲካ መጥፎ ነገረ ሲደረግ ቢያይ "ይሄን ሳያዩ የሞቱ ጓደኞቼ እንዴት እድለኞች ናቸዉ" አለ
    አዚ ግዜ ላይ ባለ መድረሱ እድለኛ ነው አልኩ 😢

  • @kalkidaneyasu3620
    @kalkidaneyasu3620 11 дней назад +2

    Semere silante kalat yelenim. Egziabeher yistilin ewnet

  • @NohaminSisaye
    @NohaminSisaye 11 дней назад +5

    በግ ነሽ? ፍየል ነሽ? 🤣🤣🤣🤣🤣 አይ ስሜ በሬ ነች በቃ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @newvisionconstruction431
    @newvisionconstruction431 11 дней назад +1

    ሁሌም የውስጤን ስለምትናገር እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @abyssiniazenebe3055
    @abyssiniazenebe3055 11 дней назад +4

    ሰሜዋ አፊ ቁርጥ ይበልልህ❤❤❤❤❤

  • @aai3499
    @aai3499 11 дней назад +4

    ኩኩ መለኮቴ😂የመለኮት ተማሪ

  • @AsheafiLemma
    @AsheafiLemma 11 дней назад

    ዘር ማንዘርህ ይባረክ ባሪያው በጣም አመሰግንሀለሁ

  • @kalkidanambaw2298
    @kalkidanambaw2298 11 дней назад +11

    ሰሜ እናመሰግናለን 🫶

  • @kidistbimrew
    @kidistbimrew 10 дней назад +1

    ሰሜ እድሜህን የማቱሳላ ያድርግልህ❤

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 11 дней назад

    😂😂😂😂😂 አትቀምይም😂😂😂😂😂አይ ስም እንባና ሳቅ ተደበላልቆብኝ ነው የጨረስኩት

  • @WerkinehDebass
    @WerkinehDebass 10 дней назад

    Thanks semere you are the right one persone to me , you are acting as your profession ,l wish you to be minster of ethiopian judicial ......

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 11 дней назад

    SEMAYE YE ZEMENY YENETA TEBAREKE ❤🙏 THANKS

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 11 дней назад +6

    ባርዬ መተንፈሻችን ❤❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 11 дней назад +1

    😂😂😂😂ኩኩ መለኮቴ😂😂😂😂 እረ ሰሜ ጨዋታ ጨምረሃል